top of page

HOLY TRINITY ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH
ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
Search


ማስታወቂያ: የሰበካ ጉባኤ ምርጫን በተመለከተ/ Notice- Board of Directors Election
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሐሚልተን መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን መተዳደሪያ ደንብ መሰረት በሰበካ ጉባኤ አባልነት የሚያገለግሉ አባላት በየሦስት ዓመቱ እንደሚመረጡ ይታወቃል። በመሆኑም አሁን በሥራ ላይ ያለው ሰበካ ጉባኤ December 31፣ 2025 የሦስት ዓመት የሥራ ዘመኑን ስለሚያጠናቅቅ፤ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ቤተ ክርስቲያኑን የሚያገለግሉ አባላት ለመምረጥ ይቻል ዘንድ ፦ 1. ኅዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም (November 30,2025) የአስመራጭ ኮሚቴ፤ 2. ታህሣስ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (December 14,2025) የሰበካ ጉባኤ ምርጫ ይካሄዳል። በመሆኑም የቤተ ክርስቲያኑ አባል የሆናችሁ በሙሉ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት በቤተ ክርስቲያን ተገኝታችሁ የአስመራጭ ኮሚቴውንም ሆነ የሰበካ ጉባኤውን እንድትመርጡና
Nov 15, 2025


Annual Holy Trinity Celebration /ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል
"እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን።" መዝሙር 125 ቁ. 3 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን...
Jun 21, 2024


ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል
"እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን።" መዝሙር 125 ቁ. 3 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን...
Jan 3, 2024


የጠቅላላ አባላት ስብስባ ጥሪ/ General Assembly Meeting
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሐሚልተን መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ስለ ቤተ ክርስቲያኑ መተዳደሪያ ደንብ ለመነጋገር ልዩ የጠቅላላ አባላት ስብስባ እሁድ, መስከረም 20...
Sep 16, 2023
bottom of page