top of page

ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል


"እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን።" መዝሙር 125 ቁ. 3


ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ፤


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ጥር 7 ቀን የሚከበረውን የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በዘንድሮው ዓመትም እሁድ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም (January 14, 2024) በደመቀ ሁኔታ ስለሚከበ በእለቱ ተገኝታችሁ በዓሉን እንድታከብሩና የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።


ቀን (date) ጥር 5 ቀን 2015 ዓ.ም

January 14, 2024


አድራሻ (address)

420 Aberdeen Avenue

Hamilton, ON L8P 2R5

bottom of page