top of page

Annual Holy Trinity Celebration /ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል


"እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን።" መዝሙር 125 ቁ. 3


ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ፤


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ  ሐምሌ 7 ቀን የሚከበረውን የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በዘንድሮው ዓመትም እሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ.ም (July 14, 2024) በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ስለሚውል በእለቱ ተገኝታችሁ በዓሉን እንድታከብሩና የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።


ቀን (date) ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም

July 14, 2024


አድራሻ (address)

420 Aberdeen Avenue

Hamilton, ON L8P 2R5




Comments


bottom of page