top of page
HOLY TRINITY ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH
ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
Meskel Demera / የመስቀል ደመራ አመታዊ በዓል
Sun, Sep 26
|1199 Upper Wentworth St
Registration is Closed
See other eventsTime & Location
Sep 26, 2021, 10:00 a.m. – 7:00 p.m.
1199 Upper Wentworth St, 1199 Upper Wentworth St, Hamilton, ON L8W 2Y7, Canada
About the event
በሐሚልተንና አካባቢዋ ለምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ፣
አዲሱ ዘመን የሰላም የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንልን በሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስም እየተመኘን የመስቀል (ደመራ) አመታዊ በዓል እሁድ መስከረም 16 ቀን 2014 ዓ.ም (September 26, 2021) ተከብሮ ስለሚውል በእለቱ ተገኝታሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
Wishing the new year will bring us peace, unity and love, on behalf of the Holy Trinity Ethiopian Orthodox Tewhedo Church in Hamilton, you are invited to take part in the upcoming Meskel Demera (The Finding of the True Cross) celeberation, that will take place on September 26, 2021.
bottom of page