top of page

HOLY TRINITY ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH
ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል
Sun, Jan 14
|Hamilton
በየዓመቱ ጥር 7 ቀን የሚከበረውን የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በዘንድሮው ዓመትም እሁድ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም (January 14, 2024) በደመቀ ሁኔታ ስለሚከበር በእለቱ ተገኝታችሁ በዓሉን እንድታከብሩና የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
Tickets are not on sale
See other events

bottom of page